ዘፀአት 14:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ይሖዋ ራሱ ስለ እናንተ ይዋጋል፤+ ብቻ እናንተ ዝም በሉ።” ኢያሱ 23:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 አምላካችሁ ይሖዋ በገባላችሁ ቃል መሠረት+ ለእናንተ ስለሚዋጋላችሁ+ ከእናንተ አንዱ፣ ሺህ ሰው ያሳድዳል።+