-
ዘሌዋውያን 25:44አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
44 ወንድ ባሪያዎቻችሁና ሴት ባሪያዎቻችሁ በዙሪያችሁ ካሉት ብሔራት የመጡ ይሁኑ፤ ከእነሱ መካከል ወንድ ባሪያ ወይም ሴት ባሪያ መግዛት ትችላላችሁ።
-
-
ዘሌዋውያን 25:46አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
46 እነሱንም እንደ ቋሚ ንብረት አድርጋችሁ ከእናንተ በኋላ ለሚመጡት ልጆቻችሁ ማውረስ ትችላላችሁ። ባሪያ አድርጋችሁ ልታሠሯቸው ትችላላችሁ፤ ወንድሞቻችሁ የሆኑትን እስራኤላውያንን ግን በጭካኔ አትግዟቸው።+
-
-
ኢያሱ 9:22አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
22 ኢያሱም እነሱን ጠርቶ እንዲህ አላቸው፦ “የምትኖሩት እዚሁ አጠገባችን ሆኖ ሳለ ‘የምንኖረው ከእናንተ በጣም ርቆ በሚገኝ ቦታ ነው’ በማለት ያታለላችሁን ለምንድን ነው?+
-