ዘፍጥረት 14:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ሆራውያንን+ ደግሞ ሴይር+ ከሚባለው ተራራቸው አንስቶ በምድረ በዳ እስከሚገኘው እስከ ኤልጳራን ድረስ በሚዘልቀው ስፍራ ድል አደረጓቸው። ዘፍጥረት 36:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 በዚያ ምድር የሚኖሩት የሆራዊው የሴይር ወንዶች ልጆች እነዚህ ናቸው፦+ ሎጣን፣ ሾባል፣ ጺብኦን፣ አና፣+