-
ኢያሱ 10:26አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
26 ከዚያም ኢያሱ መትቶ ገደላቸው፤ በአምስት እንጨቶችም* ላይ ሰቀላቸው፤ በእንጨቶቹም ላይ እንደተሰቀሉ እስከ ምሽት ድረስ ቆዩ።
-
-
የሐዋርያት ሥራ 10:39አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
39 እሱ በአይሁዳውያን አገርም ሆነ በኢየሩሳሌም ላደረጋቸው ነገሮች ሁሉ እኛ ምሥክሮች ነን፤ እነሱ ግን በእንጨት* ላይ ሰቅለው ገደሉት።
-