ኢያሱ 8:29 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 29 የጋይንም ንጉሥ እስከ ማታ ድረስ እንጨት* ላይ ሰቀለው፤ ከዚያም ኢያሱ ፀሐይ ልትጠልቅ ስትል በድኑን ከእንጨቱ ላይ እንዲያወርዱት ትእዛዝ ሰጠ።+ እነሱም በድኑን በከተማዋ በር ላይ ጣሉት፤ በእሱም ላይ ትልቅ የድንጋይ ቁልል ከመሩበት፤ ይህም እስከ ዛሬ ድረስ እዚያው ይገኛል። ዮሐንስ 19:31 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 31 ዕለቱ የዝግጅት ቀን+ ስለነበር አይሁዳውያን በሰንበት (ያ ሰንበት ታላቅ ሰንበት* ስለነበር)+ አስከሬኖቹ በመከራ እንጨቶቹ ላይ ተሰቅለው እንዳይቆዩ+ ሲሉ እግራቸው ተሰብሮ እንዲወርዱ ጲላጦስን ጠየቁት።
29 የጋይንም ንጉሥ እስከ ማታ ድረስ እንጨት* ላይ ሰቀለው፤ ከዚያም ኢያሱ ፀሐይ ልትጠልቅ ስትል በድኑን ከእንጨቱ ላይ እንዲያወርዱት ትእዛዝ ሰጠ።+ እነሱም በድኑን በከተማዋ በር ላይ ጣሉት፤ በእሱም ላይ ትልቅ የድንጋይ ቁልል ከመሩበት፤ ይህም እስከ ዛሬ ድረስ እዚያው ይገኛል።
31 ዕለቱ የዝግጅት ቀን+ ስለነበር አይሁዳውያን በሰንበት (ያ ሰንበት ታላቅ ሰንበት* ስለነበር)+ አስከሬኖቹ በመከራ እንጨቶቹ ላይ ተሰቅለው እንዳይቆዩ+ ሲሉ እግራቸው ተሰብሮ እንዲወርዱ ጲላጦስን ጠየቁት።