-
ዘሌዋውያን 22:28አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
28 ላምን ከጥጃዋ ወይም በግን ከግልገሏ ጋር በአንድ ቀን አትረዱ።+
-
-
መዝሙር 145:9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 ይሖዋ ለሁሉም ጥሩ ነው፤+
ምሕረቱም በሥራው ሁሉ ላይ ይታያል።
-