-
ዘዳግም 1:13አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
13 ከየነገዶቻችሁ ጥበበኛና አስተዋይ የሆኑ እንዲሁም ተሞክሮ ያካበቱ ወንዶችን ምረጡ፤ እኔም በእናንተ ላይ መሪ አድርጌ እሾማቸዋለሁ።’+
-
-
ዘዳግም 16:18አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
18 “አምላክህ ይሖዋ በሚሰጥህ ከተሞች ሁሉ ለእያንዳንዱ ነገድ ዳኞችንና አለቆችን ሹም፤+ እነሱም ለሕዝቡ የጽድቅ ፍርድ ይፍረዱ።
-