-
ዘሌዋውያን 20:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 “‘ከሌላ ሰው ሚስት ጋር ምንዝር የሚፈጽምን ሰው በተመለከተ እንዲህ ይደረግ፦ ከባልንጀራው ሚስት ጋር ምንዝር የሚፈጽም ሰው ይገደል፤ አመንዝራውም ሆነ አመንዝራይቱ ይገደሉ።+
-
-
ዘዳግም 5:18አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
18 “‘አታመንዝር።+
-
-
1 ተሰሎንቄ 4:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 ማንም ሰው በዚህ ጉዳይ ከገደቡ ማለፍና ወንድሙን መጠቀሚያ ማድረግ አይኖርበትም፤ ምክንያቱም አስቀድመን እንደነገርናችሁና በጥብቅ እንዳስጠነቀቅናችሁ ይሖዋ* በእነዚህ ነገሮች ሁሉ የተነሳ የቅጣት እርምጃ ይወስዳል።
-