-
ዘፍጥረት 34:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 የአገሩ አለቃ የሆነው የሂዋዊው+ የኤሞር ልጅ ሴኬም ዲናን አያት፤ ከዚያም ወሰዳትና አብሯት ተኛ፤ አስገድዶም ደፈራት።
-
-
ዘፍጥረት 34:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 ያዕቆብ፣ ሴኬም ልጁን ዲናን እንዳስነወራት በሰማ ጊዜ ወንዶች ልጆቹ በመስክ መንጎቹን እየጠበቁ ነበር። በመሆኑም ያዕቆብ ልጆቹ እስኪመለሱ ድረስ ዝም አለ።
-