-
ዘሌዋውያን 21:18አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
18 እንደሚከተሉት ያሉ እንከኖች ያሉበት ማንም ሰው መቅረብ የለበትም፦ ዓይነ ስውር ወይም አንካሳ አሊያም የፊቱ ገጽታ የተበላሸ* ወይም አንዱ እግሩ ወይም አንዱ እጁ የረዘመ
-
-
ኢሳይያስ 56:4, 5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 ይሖዋ እንዲህ ይላልና፦ “ሰንበቶቼን ለሚጠብቁ፣ ደስ የሚያሰኘኝን ነገር ለሚመርጡና ቃል ኪዳኔን አጥብቀው ለሚይዙ ጃንደረቦች፣
5 በቤቴና በቅጥሮቼ ውስጥ
ከወንዶችና ከሴቶች ልጆች የሚሻል ነገር፣
ይኸውም የመታሰቢያ ሐውልትና ስም እሰጣቸዋለሁ።
ለዘላለም የማይጠፋ ስም እሰጣቸዋለሁ።
-