-
ዘፍጥረት 46:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 እነሱም በከነአን ምድር ያፈሩትን ንብረትና መንጎቻቸውን ይዘው ሄዱ። ከዚያም ያዕቆብና ከእሱ ጋር የነበሩት ልጆቹ በሙሉ ወደ ግብፅ መጡ።
-
-
መዝሙር 105:23አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
23 ከዚያም እስራኤል ወደ ግብፅ መጣ፤+
ያዕቆብም በካም ምድር የባዕድ አገር ሰው ሆኖ ኖረ።
-