-
ዘዳግም 15:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 ይሁንና አምላክህ ይሖዋ ርስት አድርገህ እንድትወርሳት በሚሰጥህ ምድር ላይ ይሖዋ ስለሚባርክህ+ ከእናንተ መካከል ማንም ድሃ አይሆንም፤
-
-
ዘዳግም 15:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 “ከወንድሞችህ መካከል አንዱ አምላክህ ይሖዋ በሚሰጥህ ምድር ከሚገኙት ከተሞች በአንዱ ውስጥ ድሃ ቢሆን በድሃው ወንድምህ ላይ ልብህ አይጨክንበት ወይም እጅህን አትጠፍበት።+
-