ዘፍጥረት 37:28 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 28 ምድያማውያን+ ነጋዴዎች በአጠገባቸው ሲያልፉም ዮሴፍን ከውኃ ጉድጓዱ አውጥተው በ20 የብር ሰቅል ለእስማኤላውያን ሸጡት።+ እነሱም ዮሴፍን ወደ ግብፅ ወሰዱት። ዘፍጥረት 40:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 በመሠረቱ እኔ ከዕብራውያን ምድር ወደዚህ የመጣሁት ተገድጄ ነው፤+ አሁንም ቢሆን እዚህ እስር ቤት* ውስጥ የጣሉኝ ያለምንም ጥፋት ነው።”+
28 ምድያማውያን+ ነጋዴዎች በአጠገባቸው ሲያልፉም ዮሴፍን ከውኃ ጉድጓዱ አውጥተው በ20 የብር ሰቅል ለእስማኤላውያን ሸጡት።+ እነሱም ዮሴፍን ወደ ግብፅ ወሰዱት።