ዘሌዋውያን 25:39 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 39 “‘በአቅራቢያህ የሚኖር ወንድምህ ቢደኸይና ራሱን ለአንተ ለመሸጥ ቢገደድ+ እንደ ባሪያ እንዲሠራ አታስገድደው።+ ዘሌዋውያን 25:43 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 43 የጭካኔ ድርጊት ልትፈጽምበት አይገባም፤+ አምላክህን መፍራት ይኖርብሃል።+ ምሳሌ 14:31 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 31 ችግረኛን የሚያጭበረብር ፈጣሪውን ይሰድባል፤+ለድሃ የሚራራ ሁሉ ግን አምላክን ያከብራል።+