-
ዘፀአት 23:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 “በመካከልህ ያለ ድሃ ሙግት ሲኖረው ፍርድ አታጣምበት።+
-
-
2 ዜና መዋዕል 19:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 ፈራጆቹንም እንዲህ አላቸው፦ “የምትፈርዱት ለሰው ሳይሆን ለይሖዋ ስለሆነ የምታደርጉትን ነገር በጥንቃቄ አከናውኑ፤ እሱም በምትፈርዱበት ጊዜ ከእናንተ ጋር ነው።+
-
-
ምሳሌ 17:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 ክፉውን ነፃ የሚያደርግ፣ በጻድቁም ላይ የሚፈርድ፣+
ሁለቱም በይሖዋ ዘንድ አስጸያፊ ናቸው።
-