የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ምሳሌ 10:13
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 13 አስተዋይ በሆነ ሰው ከንፈር ጥበብ ትገኛለች፤+

      በትር ግን ማስተዋል* ለጎደለው ሰው ጀርባ ነው።+

  • ምሳሌ 20:30
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 30 ሰንበርና ቁስል ክፋትን ያስወግዳል፤*+

      ግርፋትም የአንድን ሰው ውስጣዊ ማንነት ያጠራል።

  • ምሳሌ 26:3
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  3 አለንጋ ለፈረስ፣ ልጓም ለአህያ፣+

      በትርም ለሞኞች ጀርባ ነው።+

  • ሉቃስ 12:48
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 48 ነገር ግን ሳያውቅ፣ ግርፋት የሚገባው ድርጊት የፈጸመ ጥቂት ይገረፋል። በእርግጥም ብዙ ከተሰጠው ሁሉ ብዙ ይጠበቅበታል፤ ብዙ ኃላፊነት የተሰጠውም ብዙ ይጠበቅበታል።+

  • ዕብራውያን 2:2
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 2 በመላእክት አማካኝነት የተነገረው ቃል+ የጸና መሆኑ ከተረጋገጠ እንዲሁም ማንኛውም አለመታዘዝና መተላለፍ ከፍትሕ ጋር የሚስማማ ቅጣት የሚያስከትል ከሆነ+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ