ምሳሌ 11:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 አባይ* ሚዛን በይሖዋ ዘንድ አስጸያፊ ነው፤ትክክለኛ መለኪያ* ግን ደስ ያሰኘዋል።+ ምሳሌ 20:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 አባይ ሚዛንና የሐሰት መለኪያ፣*ሁለቱም በይሖዋ ፊት አስጸያፊ ናቸው።+ ሚክያስ 6:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 አባይ ሚዛንና* የተዛቡ* የድንጋይ መለኪያዎች የያዘ ከረጢት+ እየተጠቀምኩንጹሕ ሥነ ምግባር ሊኖረኝ ይችላል?*