-
ዘፀአት 3:9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 እነሆ የእስራኤል ሕዝብ የሚያሰማው ጩኸት ወደ እኔ ደርሷል፤ ግብፃውያኑ እነሱን በመጨቆን እያደረሱባቸው ያለውን በደል ተመልክቻለሁ።+
-
-
የሐዋርያት ሥራ 7:34አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
34 በግብፅ ባለው ሕዝቤ ላይ እየደረሰ ያለውን ጭቆና በእርግጥ አይቻለሁ፤ የጭንቅ ጩኸታቸውንም ሰምቻለሁ፤+ ልታደጋቸውም ወርጃለሁ። አሁንም ና፣ ወደ ግብፅ እልክሃለሁ።’
-