ዘፀአት 34:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 “ከቀለጠ ብረት አማልክት አትሥራ።+ ዘሌዋውያን 19:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ከንቱ ወደሆኑ አማልክት ዞር አትበሉ፤+ ወይም ከቀለጠ ብረት ለራሳችሁ አማልክትን አትሥሩ።+ እኔ አምላካችሁ ይሖዋ ነኝ።