ዘሌዋውያን 19:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 “‘መስማት የተሳነውን አትርገም ወይም በዓይነ ስውሩ ፊት እንቅፋት አታስቀምጥ፤+ አምላክህን ፍራ።+ እኔ ይሖዋ ነኝ።