ዘፀአት 23:25 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 25 አምላካችሁን ይሖዋን አገልግሉ፤+ እሱም ምግብህንና ውኃህን ይባርክልሃል።+ እኔም ከመካከልህ በሽታን አስወግዳለሁ።+