ዘዳግም 30:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 አምላክህ ይሖዋ በአባቶችህ ደስ እንደተሰኘ+ ሁሉ ይሖዋ አንተንም በማበልጸግ ስለሚደሰት የሆድህን ፍሬ፣ እንስሶችህንና የምድርህን ፍሬ በማብዛት በእጅህ ሥራ ሁሉ እጅግ እንድትበለጽግ ያደርግሃል።+ መዝሙር 65:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ምድርን እጅግ ፍሬያማ* በማድረግናበማበልጸግ ትንከባከባታለህ።+ የአምላክ ጅረት በውኃ የተሞላ ነው፤ለሰዎች እህል ትሰጣለህ፤+ምድርን ያዘጋጀኸው በዚህ መንገድ ነውና።
9 አምላክህ ይሖዋ በአባቶችህ ደስ እንደተሰኘ+ ሁሉ ይሖዋ አንተንም በማበልጸግ ስለሚደሰት የሆድህን ፍሬ፣ እንስሶችህንና የምድርህን ፍሬ በማብዛት በእጅህ ሥራ ሁሉ እጅግ እንድትበለጽግ ያደርግሃል።+
9 ምድርን እጅግ ፍሬያማ* በማድረግናበማበልጸግ ትንከባከባታለህ።+ የአምላክ ጅረት በውኃ የተሞላ ነው፤ለሰዎች እህል ትሰጣለህ፤+ምድርን ያዘጋጀኸው በዚህ መንገድ ነውና።