ኢያሱ 9:1, 2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ከዮርዳኖስ በስተ ምዕራብ+ በተራራማው አካባቢ፣ በሸፌላ፣ በመላው የታላቁ ባሕር*+ ዳርቻ እንዲሁም በሊባኖስ ፊት ለፊት የነበሩት ነገሥታት ሁሉ ይኸውም ሂታውያን፣ አሞራውያን፣ ከነአናውያን፣ ፈሪዛውያን፣ ሂዋውያንና ኢያቡሳውያን ይህን ሲሰሙ+ 2 ኢያሱንና እስራኤልን ለመውጋት ግንባር ፈጠሩ።+
9 ከዮርዳኖስ በስተ ምዕራብ+ በተራራማው አካባቢ፣ በሸፌላ፣ በመላው የታላቁ ባሕር*+ ዳርቻ እንዲሁም በሊባኖስ ፊት ለፊት የነበሩት ነገሥታት ሁሉ ይኸውም ሂታውያን፣ አሞራውያን፣ ከነአናውያን፣ ፈሪዛውያን፣ ሂዋውያንና ኢያቡሳውያን ይህን ሲሰሙ+ 2 ኢያሱንና እስራኤልን ለመውጋት ግንባር ፈጠሩ።+