አሞጽ 4:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ‘በሚያቃጥል ሙቀትና በዋግ መታኋችሁ።+ የአትክልት ስፍራዎቻችሁንና የወይን እርሻዎቻችሁን አበዛችሁ፤ይሁንና የበለስ ዛፎቻችሁንና የወይራ ዛፎቻችሁን አንበጣ ይበላቸዋል፤+ያም ሆኖ ወደ እኔ አልተመለሳችሁም’+ ይላል ይሖዋ።
9 ‘በሚያቃጥል ሙቀትና በዋግ መታኋችሁ።+ የአትክልት ስፍራዎቻችሁንና የወይን እርሻዎቻችሁን አበዛችሁ፤ይሁንና የበለስ ዛፎቻችሁንና የወይራ ዛፎቻችሁን አንበጣ ይበላቸዋል፤+ያም ሆኖ ወደ እኔ አልተመለሳችሁም’+ ይላል ይሖዋ።