-
ሚክያስ 6:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 ዘር ትዘራለህ፤ ሆኖም የምታጭደው ነገር አይኖርም።
የወይራ ፍሬ ትጨምቃለህ፤ ሆኖም ዘይቱን አትጠቀምበትም፤
ደግሞም አዲስ የወይን ጠጅ ትጨምቃለህ፤ ሆኖም የወይን ጠጅ አትጠጣም።+
-
15 ዘር ትዘራለህ፤ ሆኖም የምታጭደው ነገር አይኖርም።
የወይራ ፍሬ ትጨምቃለህ፤ ሆኖም ዘይቱን አትጠቀምበትም፤
ደግሞም አዲስ የወይን ጠጅ ትጨምቃለህ፤ ሆኖም የወይን ጠጅ አትጠጣም።+