2 ዜና መዋዕል 29:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 በዚህም የተነሳ አባቶቻችን በሰይፍ ወደቁ፤+ እንዲሁም ወንዶች ልጆቻችን፣ ሴቶች ልጆቻችንና ሚስቶቻችን ተማርከው ተወሰዱ።+