-
2 ነገሥት 17:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 የአሦር ንጉሥ መላ አገሪቱን ወረረ፤ ወደ ሰማርያም መጥቶ ከተማዋን ለሦስት ዓመት ከበባት።
-
-
ሉቃስ 19:43አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
43 ምክንያቱም ጠላቶችሽ በሾለ እንጨት በዙሪያሽ ቅጥር ቀጥረው አንቺን የሚከቡበትና ከሁሉም አቅጣጫ የሚያስጨንቁበት ጊዜ ይመጣል።+
-