ሰቆቃወ ኤርምያስ 4:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ምርጥ ምግብ ይበሉ የነበሩ ሰዎች በየጎዳናው ላይ ጠኔ ይዟቸው ይተኛሉ።*+ ውድ ልብስ* ለብሰው ያደጉም+ የአመድ ቁልል ያቅፋሉ።