ዘዳግም 10:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 አባቶችህ ወደ ግብፅ ሲወርዱ 70* ነበሩ፤+ አሁን ግን አምላክህ ይሖዋ በሰማያት ላይ እንዳሉ ከዋክብት ቁጥርህን አብዝቶታል።+