ዘሌዋውያን 26:33 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 33 እናንተንም በብሔራት መካከል እበትናችኋለሁ፤+ ሰይፍም መዝዤ አሳድዳችኋለሁ፤+ ምድራችሁ ባድማ ትሆናለች፤+ ከተሞቻችሁም ይፈራርሳሉ። ነህምያ 1:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 “እባክህ አገልጋይህን ሙሴን እንዲህ በማለት ያዘዝከውን ቃል* አስታውስ፦ ‘ታማኝነት የጎደለው ድርጊት የምትፈጽሙ ከሆነ በሕዝቦች መካከል እበትናችኋለሁ።+ ሉቃስ 21:24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ