ዘፀአት 12:38 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 38 ከእነሱም ጋር እጅግ ብዙ ድብልቅ ሕዝብ*+ እንዲሁም መንጎችና ከብቶች ይኸውም እጅግ ብዙ እንስሳ አብሮ ወጣ።