ዘዳግም 3:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 ለሮቤላውያንና ለጋዳውያን+ የአርኖንን ሸለቆ* መሃል ወሰን በማድረግ ከጊልያድ አንስቶ እስከ አርኖን ሸለቆ ድረስ እንዲሁም የአሞናውያን ወሰን እስከሆነው ሸለቆ ማለትም እስከ ያቦቅ ድረስ ሰጠኋቸው፤ መሳፍንት 11:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 እንዲህ አለው፦ “ዮፍታሔ እንዲህ ይላል፦ ‘እስራኤል የሞዓባውያንን+ ምድርና የአሞናውያንን+ ምድር አልወሰደም፤
16 ለሮቤላውያንና ለጋዳውያን+ የአርኖንን ሸለቆ* መሃል ወሰን በማድረግ ከጊልያድ አንስቶ እስከ አርኖን ሸለቆ ድረስ እንዲሁም የአሞናውያን ወሰን እስከሆነው ሸለቆ ማለትም እስከ ያቦቅ ድረስ ሰጠኋቸው፤