ዘፍጥረት 10:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 በመሆኑም የከነአናውያን ወሰን ከሲዶና አንስቶ በጋዛ+ አቅራቢያ እስካለችው እስከ ጌራራ+ እንዲሁም እስከ ሰዶም፣ ገሞራ፣+ አድማህ እና በላሻ አቅራቢያ እስካለችው እስከ ጸቦይም+ ድረስ ያለው ነበር። ዘፍጥረት 14:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ከሰዶም+ ንጉሥ ከቤራ፣ ከገሞራ+ ንጉሥ ከቢርሻ፣ ከአድማህ ንጉሥ ከሺንአብ፣ ከጸቦይም+ ንጉሥ ከሸሜበር እና ከቤላ ማለትም ከዞአር ንጉሥ ጋር ጦርነት ገጠሙ።
19 በመሆኑም የከነአናውያን ወሰን ከሲዶና አንስቶ በጋዛ+ አቅራቢያ እስካለችው እስከ ጌራራ+ እንዲሁም እስከ ሰዶም፣ ገሞራ፣+ አድማህ እና በላሻ አቅራቢያ እስካለችው እስከ ጸቦይም+ ድረስ ያለው ነበር።