ዘኁልቁ 10:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ሦስት ነገዶችን ያቀፈው የይሁዳ ልጆች ምድብ በየምድቡ* በመሆን በመጀመሪያ ተነስቶ ተጓዘ፤ የምድቡም አለቃ የአሚናዳብ ልጅ ነአሶን+ ነበር። ዘኁልቁ 10:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ከዚያም ሦስት ነገዶችን ያቀፈው የሮቤል ምድብ በየምድቡ* በመሆን ተነስቶ ተጓዘ፤ የምድቡም አለቃ የሸደኡር ልጅ ኤሊጹር+ ነበር። ዘኁልቁ 10:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 ቀጥሎም ሦስት ነገዶችን ያቀፈው የኤፍሬም ምድብ በየምድቡ* በመሆን ተነስቶ ተጓዘ፤ የምድቡም አለቃ የአሚሁድ ልጅ ኤሊሻማ+ ነበር። ኢያሱ 1:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ኢያሱም ለሮቤላውያን፣ ለጋዳውያንና ለምናሴ ነገድ እኩሌታ እንዲህ አላቸው፦ ኢያሱ 1:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ሚስቶቻችሁ፣ ልጆቻችሁና ከብቶቻችሁ ሙሴ በሰጣችሁ ከዮርዳኖስ ወዲህ ባለው ምድር* ላይ ይቀመጣሉ፤+ ሆኖም ብርቱ የሆናችሁት ተዋጊዎች በሙሉ+ የጦርነት አሰላለፍ በመከተል ወንድሞቻችሁን ቀድማችሁ ትሻገራላችሁ።+ እነሱን መርዳት ይገባችኋል፤
14 ሚስቶቻችሁ፣ ልጆቻችሁና ከብቶቻችሁ ሙሴ በሰጣችሁ ከዮርዳኖስ ወዲህ ባለው ምድር* ላይ ይቀመጣሉ፤+ ሆኖም ብርቱ የሆናችሁት ተዋጊዎች በሙሉ+ የጦርነት አሰላለፍ በመከተል ወንድሞቻችሁን ቀድማችሁ ትሻገራላችሁ።+ እነሱን መርዳት ይገባችኋል፤