-
ኢያሱ 6:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 ይሖዋም ኢያሱን እንዲህ አለው፦ “እንግዲህ ኢያሪኮን፣ ንጉሥዋንና ኃያል ተዋጊዎቿን በእጅህ አሳልፌ ሰጥቼሃለሁ።+
-
-
ኢያሱ 6:21አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
21 እነሱም በከተማዋ ውስጥ የነበረውን በሙሉ ይኸውም ወንዱንና ሴቱን፣ ወጣቱንና ሽማግሌውን እንዲሁም በሬውን፣ በጉንና አህያውን በሰይፍ ሙሉ በሙሉ አጠፉ።+
-