ኢያሱ 9:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 በዚህ ጊዜ እንዲህ አሉት፦ “እኛ አገልጋዮችህ ለአምላክህ ለይሖዋ ስም ካለን አክብሮት የተነሳ ከሩቅ አገር የመጣን ነን፤+ ምክንያቱም ዝናውንና በግብፅ ያደረገውን ሁሉ ሰምተናል፤+ ኢያሱ 9:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 በመሆኑም ኢያሱ ከእነሱ ጋር በሰላም ለመኖር ተስማማ፤+ እንደማያጠፋቸውም ቃል ኪዳን ገባላቸው፤ የማኅበረሰቡም አለቆች ይህንኑ በመሐላ አጸኑላቸው።+ ኢያሱ 11:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 በገባኦን ከሚኖሩት ሂዋውያን በስተቀር ከእስራኤላውያን ጋር ሰላማዊ ግንኙነት የፈጠረ አንድም ከተማ አልነበረም።+ ሌሎቹን ሁሉ በጦርነት ድል አደረጓቸው።+
9 በዚህ ጊዜ እንዲህ አሉት፦ “እኛ አገልጋዮችህ ለአምላክህ ለይሖዋ ስም ካለን አክብሮት የተነሳ ከሩቅ አገር የመጣን ነን፤+ ምክንያቱም ዝናውንና በግብፅ ያደረገውን ሁሉ ሰምተናል፤+