ዘዳግም 2:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 አዊማውያን ደግሞ ከካፍቶር* የተገኙት ካፍቶሪማውያን+ እነሱን አጥፍተው በምድራቸው ላይ መኖር እስከጀመሩበት ጊዜ ድረስ እስከ ጋዛ+ በሚገኙት መንደሮች ይኖሩ ነበር።)
23 አዊማውያን ደግሞ ከካፍቶር* የተገኙት ካፍቶሪማውያን+ እነሱን አጥፍተው በምድራቸው ላይ መኖር እስከጀመሩበት ጊዜ ድረስ እስከ ጋዛ+ በሚገኙት መንደሮች ይኖሩ ነበር።)