1 ሳሙኤል 22:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 ዳዊትም ከዚያ ተነስቶ+ ወደ አዱላም+ ዋሻ ሸሸ። ወንድሞቹና መላው የአባቱ ቤት ይህን ሲሰሙ እሱ ወዳለበት ወደዚያ ወረዱ።