1 ዜና መዋዕል 7:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 ሹተላ የኤፍሬም+ ልጅ ነበር፤ የሹተላ+ ልጅ ቤሬድ፣ የቤሬድ ልጅ ታሃት፣ የታሃት ልጅ ኤልዓዳ፣ የኤልዓዳ ልጅ ታሃት፣ 1 ዜና መዋዕል 7:28 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 28 ርስታቸውና ሰፈራቸው ቤቴልንና+ በሥሯ* ያሉትን ከተሞች፣ በስተ ምሥራቅ ናአራንን፣ በስተ ምዕራብ ደግሞ ጌዜርንና በሥሯ ያሉትን ከተሞች እንዲሁም ሴኬምንና በሥሯ ያሉትን ከተሞች ጨምሮ እስከ አያህና* በሥሯ እስካሉት ከተሞች ይደርሳል፤
28 ርስታቸውና ሰፈራቸው ቤቴልንና+ በሥሯ* ያሉትን ከተሞች፣ በስተ ምሥራቅ ናአራንን፣ በስተ ምዕራብ ደግሞ ጌዜርንና በሥሯ ያሉትን ከተሞች እንዲሁም ሴኬምንና በሥሯ ያሉትን ከተሞች ጨምሮ እስከ አያህና* በሥሯ እስካሉት ከተሞች ይደርሳል፤