1 ዜና መዋዕል 6:71 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 71 ለጌርሳማውያን ከምናሴ ነገድ እኩሌታ በባሳን የምትገኘውን ጎላንንና+ የግጦሽ መሬቶቿን እንዲሁም አስታሮትንና የግጦሽ መሬቶቿን መደቡላቸው፤+