-
ኢያሱ 19:12አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
12 ከሳሪድ ተነስቶ በስተ ምሥራቅ ወደ ፀሐይ መውጫ አቅጣጫ እስከ ኪስሎትታቦር ድንበር ድረስ ይሄድና ወደ ዳብራት+ ከዚያም ወደ ያፊአ ይወጣል።
-
-
ኢያሱ 19:16አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
16 የዛብሎን ዘሮች ርስት በየቤተሰባቸው ይህ ነበር።+ ከተሞቹና መንደሮቻቸው እነዚህ ነበሩ።
-