ኢያሱ 18:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ከዚያም መላው የእስራኤላውያን ማኅበረሰብ በሴሎ+ ተሰበሰበ፤ በዚህ ጊዜ ምድሪቱ በፊታቸው ተገዝታላቸው+ ስለነበር የመገናኛ ድንኳኑን በዚያ ተከሉ።+ ኢያሱ 19:51 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 51 ካህኑ አልዓዛር፣ የነዌ ልጅ ኢያሱና የእስራኤል ነገዶች የአባቶች ቤት መሪዎች በሴሎ+ በይሖዋ ፊት በመገናኛ ድንኳኑ መግቢያ ላይ+ ርስት አድርገው በዕጣ ያከፋፈሉት ድርሻ ይህ ነበር።+ በዚህ ሁኔታ ምድሪቱን አከፋፍለው ጨረሱ።
51 ካህኑ አልዓዛር፣ የነዌ ልጅ ኢያሱና የእስራኤል ነገዶች የአባቶች ቤት መሪዎች በሴሎ+ በይሖዋ ፊት በመገናኛ ድንኳኑ መግቢያ ላይ+ ርስት አድርገው በዕጣ ያከፋፈሉት ድርሻ ይህ ነበር።+ በዚህ ሁኔታ ምድሪቱን አከፋፍለው ጨረሱ።