ኢያሱ 18:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ኢያሱም በሴሎ በይሖዋ ፊት ዕጣ አወጣላቸው።+ በዚያም ኢያሱ ምድሪቱን ለእስራኤላውያን በየድርሻቸው አከፋፈላቸው።+