ዘፍጥረት 28:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 እሱም በፍርሃት ተዋጠ፤ እንዲህም አለ፦ “ይህ ስፍራ እንዴት የሚያስፈራ ነው! ይህ የአምላክ ቤት እንጂ ሌላ ሊሆን አይችልም፤+ ይህ የሰማያት በር ነው።”+ ዘፍጥረት 28:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 ስለዚህ ያን ቦታ ቤቴል* አለው፤ የከተማዋ የቀድሞ ስም ግን ሎዛ+ ነበር።