መሳፍንት 5:20, 21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 ከዋክብት ከሰማይ ተዋጉ፤በምሕዋራቸው ላይ ሆነው ከሲሳራ ጋር ተዋጉ። 21 የቂሾን ወንዝ፣ጥንታዊው ወንዝ፣ የቂሾን ወንዝ ጠራርጎ ወሰዳቸው።+ ነፍሴ* ሆይ፣ ብርቱዎቹን ረገጥሽ።
20 ከዋክብት ከሰማይ ተዋጉ፤በምሕዋራቸው ላይ ሆነው ከሲሳራ ጋር ተዋጉ። 21 የቂሾን ወንዝ፣ጥንታዊው ወንዝ፣ የቂሾን ወንዝ ጠራርጎ ወሰዳቸው።+ ነፍሴ* ሆይ፣ ብርቱዎቹን ረገጥሽ።