2 ሳሙኤል 22:50 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 50 ይሖዋ ሆይ፣ በብሔራት መካከል የማመሰግንህ ለዚህ ነው፤+ለስምህም እንዲህ ብዬ የውዳሴ መዝሙር እዘምራለሁ፦+ መዝሙር 7:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ይሖዋን ለፍትሑ አወድሰዋለሁ፤+ለልዑሉ አምላክ+ ለይሖዋ ስም የውዳሴ መዝሙር እዘምራለሁ።+