-
ዘፍጥረት 18:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 ከዚያም እንዲህ አለ፦ “ይሖዋ፣ እንግዲህ በፊትህ ሞገስ አግኝቼ ከሆነ እባክህ አገልጋይህን አልፈኸው አትሂድ።
-
-
ዘፍጥረት 18:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 ወደ አገልጋያችሁ ከመጣችሁ አይቀር፣ ብርታት እንድታገኙ* ትንሽ እህል ላምጣላችሁና ቅመሱ፤ ከዚያም ጉዟችሁን ትቀጥላላችሁ።” በዚህ ጊዜ እነሱ “እሺ፣ እንዳልከው አድርግ” አሉት።
-
-
መሳፍንት 13:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 ማኑሄም የይሖዋን መልአክ “እባክህ አንድ የፍየል ጠቦት አዘጋጅተን እስክናቀርብልህ ድረስ ቆይ” አለው።+
-