መሳፍንት 6:33 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 33 ምድያማውያን፣+ አማሌቃውያንና+ የምሥራቅ ሰዎች በሙሉ ግንባር ፈጥረው+ ወደ ኢይዝራኤል ሸለቆ* በመሻገር በዚያ ሰፈሩ።