መሳፍንት 6:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 እስራኤላውያን ግን እንደገና በይሖዋ ፊት መጥፎ ነገር አደረጉ፤+ በመሆኑም ይሖዋ ለሰባት ዓመት ለምድያማውያን አሳልፎ ሰጣቸው።+