-
መሳፍንት 2:19አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
19 መስፍኑ በሚሞትበት ጊዜ ግን ሌሎች አማልክትን በመከተልና በማገልገል እንዲሁም ለእነሱ በመስገድ በድጋሚ ከአባቶቻቸው ይበልጥ መጥፎ ድርጊት ይፈጽማሉ።+ መጥፎ ሥራቸውን ያልተዉ ከመሆኑም ሌላ በእንቢተኝነታቸው ገፍተውበታል።
-
-
መሳፍንት 4:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 ሆኖም ኤሁድ ከሞተ በኋላ እስራኤላውያን እንደገና በይሖዋ ፊት መጥፎ ነገር አደረጉ።+
-